በአፍሪካና በኢትዮጵያና
ለመጀመሪያ ጊዜ ከመሽሩም ተቀናብረው የወጡ ምርቶችን ማስተዋወቅ የቻለ ብቸኛ ድርጅት
በአፍሪካና በኢትዮጵያና ለመጀመሪያ ጊዜ ከመሽሩም ተቀናብረው የወጡ ምርቶችን ማስተዋወቅ የቻለ ብቸኛ ድርጅት
የዛሬ መቀበያ ዋጋ
50.24ብር
መሸጫ ዋጋ
72.00
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- በፊልም የተደገፈ ተግባር ተኮር የሆነ ልዩ ስልጠና በሙያው ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ባላቸው ሰዎች ይሰጣል
- ለእንጉዳይ ማምረት የሚያስፈልጉ ግብአቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን
- ከፍተኛ ጥራት ባለው ላብራቶሪ የተመረቱ እንጉዳይ ዘሮችን እናቀርባልን
- የምክር አገልግሎት እንሰጣለን
- ዘር ማምረት ለሚፈልጉ የዘር ማምረት ስልጠና አንሰጣለን
- ያመረቱትን ምርት እኛው በጥሩ ዋጋ ባሉበት አካባቢ ድረስ እንረከባለን
- እንጉዳይ መግዛት ለሚፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ዋጋ እናቀርባልን
Addis Ababa, Ethiopia