የዛሬ መቀበያ ዋጋ


50.54ብር


መሸጫ ዋጋ


80.00


ልደታ ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ኢትማስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307


በካራ ቆሬ ተፈራ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 

 0911721124

 0911354860፤ 0919105149 ፤ 0911146019 or 0911171048

Email- shitakiinternationalmushroom@gmail.com
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች


  • በፊልም የተደገፈ ተግባር ተኮር የሆነ ልዩ ስልጠና በሙያው ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ባላቸው ሰዎች ይሰጣል
  • ለእንጉዳይ ማምረት የሚያስፈልጉ ግብአቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን
  • ከፍተኛ ጥራት ባለው ላብራቶሪ የተመረቱ እንጉዳይ ዘሮችን እናቀርባልን
  • የምክር አገልግሎት እንሰጣለን
  • ዘር ማምረት ለሚፈልጉ የዘር ማምረት ስልጠና አንሰጣለን
  • ያመረቱትን ምርት እኛው በጥሩ ዋጋ ባሉበት አካባቢ ድረስ እንረከባለን
  • እንጉዳይ መግዛት ለሚፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ዋጋ እናቀርባልንAddis Ababa, Ethiopia